ዛሬ 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል፣ የለውጡ ፍሬ በሆነውና ከ128 ዓመታት በኋላ እጅግ አሳምረንና አስውበን በገነባነው የአድዋ ድል መታሰቢያ በታላቅ ድምቀት አክብረናል ።
በዓሉ እንዲህ በደመቀና ባማረ ሁኔታ እንዲከበር በትብብር የሰሩ አካላትን ሁሉ በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም እጅግ አድርጌ ማመስገን እወዳለሁ።
ዘላለማዊ ክብር ለአድዋ ጀግኖች !
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ !
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.