ዛሬ ባካሄድነው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ባካሄድነው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዪ ሹመቶች እና ማሻሻያዎች ላይ ተወያይቶ አፅድቃል።

ዛሬ ባካሄድነው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለምክር ቤቱ ያቀረብነዉ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እና ከምክር ቤቱ አባላት  ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ በመወያየት በሙሉ ድምፅ ፀድቋል።

በተጨማሪም የ33 የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የ7 የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ ጉባኤውን በስኬት አጠናቅቀናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 
 
 
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.