አዲስ አበባን ፅዱ፣ አረንጓዴ እና ውብ፤ ለነዋሪ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አዲስ አበባን ፅዱ፣ አረንጓዴ እና ውብ፤ ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ዘመናዊ ከተማ ለማድረግ ርብርቡ አሁንም ይበልጥ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነዉ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተገነባ የሚገኘው የህፃናት ዓለም ግዙፍ ፓርክ፣ ከቦሌ ብራስ ኤድና ሞል አትላስት  እንዲሁም ከአትላስ ውሃ ልማት የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ስራዎች 7/24 የመሥራት ባህል  እሳቤን በመሠነቅ በፍጥነትና በጥራት ለማጠናቀቅ ቀን እና ምሽት በከፍተኛ ርብርብ እየተሰራ ሲሆን ይህም አዲስ አበባን ፅዱ፣ አረንጓዴ እና ውብ፤ ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ዘመናዊ ከተማ ለማድረግ  ስራዉ ተጠናክሮ መቀጠሉ  አመላካች የለዉጥ ጉዞ እዉነታ ነዉ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.