የመምህራን የመኖሪያ ቤት ግንባታ - በአዲስ አበባ
👉 መምህራኑ በ57 ሕጋዊ ሰውነት ባላቸው ማህበራት የተደራጁ 6ሺህ194 መምህራን ናቸዉ፤
👉 የሚጠበቅባቸውን 25 በመቶ ቅድመ ቁጠባ ወደ 4 ቢሊዮን ብር ገደማ ቆጥበዋል፤
👉 25 በመቶ ቆጥበዉ ቀሪው 75 በመቶ ከባንኮች ጋር የፋይናንስ አማራጭ እንዲመቻች ተደርጓል፤
👉 ወቅታዊ አማካይ የሊዝ ዋጋው 24 ቢሊዮን ብር የሚገመት 40 ሄክታር መሬት በነፃ ቀርቧል፤
👉 መንግስት ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ የካሳ ወጪ ሸፍኗል፤
👉 ከተማ አስተዳደሩ መምህራንን በማህበር በማደራጀት፣ የዲዛይን ስራዎችን በማከናወንና ኮንትራክተሮችን በመለየት አስፈላጊውን ድጋፍ አድርጓል፤
👉 መምህራኑ የሳይት ዕጣ አውጥተው ተረክበዋል፤
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.