“ሃምሳ ሎሚ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው” እንደሚባለው...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

“ሃምሳ ሎሚ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው” እንደሚባለው፤ ሁላችንም እየተባበርን ጊዜያዊ ችግሮችን በጋራ በመሻገር ለዘላቂ ልማት እንተጋለን። ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ  የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ዛሬ በዋዜማው 381 ቤቶችን ከሙሉ የቤት ዕቃና ከበዓል ማሳለፊያ ጋር በስጦታ አበርክተዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.