በአዲስ አስተሳሰብ ፣ በአዲስ የስራ ባህል እየተመራች የምትገኘው አዲስ አበባ በአዲስ የለውጥ ምዕራፍ ውስጥ ትገኛለች።
ለረጅም ዘመናት በጥልቅ ጉስቁልና ውስጥ የኖረችው ከተማችን በመፍጠር እና በመፍጠን በተሰሩ አበረታች ስራዎች ለነዋሪዎቿ ምቹ ለጎብኚዎቿ ተመራጭ መሆን ጀምራለች ።
"በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እመርታ " በሚል ርዕስ ሲሰለጥኑ የቆዩ የሶስተኛ ዙር የአዲስ አበባ ሰልጣኝ አመራሮች በከተማችን የተሰሩ ፕሮጀክቶችን መጎብኘት ጀምረዋል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.