20ኛ ብሄርብሄረሰቦች ህዝቦች ቀን

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

20ኛ ብሄርብሄረሰቦች ህዝቦች ቀን

*ዲሞክራሲያዊ መግባባት  ለኅብረብሄራዊ አንድነት ሲባል ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በመወያየት እንድንግባባ እና አንድነት ፈጥረን የጋራ ቤታችን የሆነችዋን "ኢትዮጵያን" ብልጽግናዋን ማረጋገጥ የምንችልብት መንገድ እንደሆነ ያመላክታል ፡፡

*ለ20ኛ ጊዜ የምናከብረውም በዓል በዚህ ጤናማ መንፈስ እንደሆነ እኛ ኢትዮጵያውያን በፅኑ የምናምን ስለመሆናችን የ20 ዓመት ጉዞአችን ህያዉ ምስክር ነዉ፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.