ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጂ20 የመሪዎች...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጂ20 የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተሰናዳው የአፍሪካ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ አጋሮች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል።

Ahead of the G20 Leaders' Summit in Johannesburg, South Africa, Prime Minister Abiy Ahmed attended a meeting of African Heads of State and Government, the African Union and other African partners hosted by President Cyril Ramaphosa. 

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.