የከተማው አስተዳደር አመራሮች አቶ ጥራቱ በየነን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የከተማው አስተዳደር አመራሮች አቶ ጥራቱ በየነን በአዲስ አበባ የአመራርነት ቆይታቸዉ ለነበራቸዉ አስተዋፆ አመስግነዉ በሄዱበት መልካሙን ሁሉ በመመኘት በክብር ሸኝተዋል ።

እንዲሁም በምክትል ከንቲባ ማዕረግ  የስራ እና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ  በመሆን የተሾሙት አቶ ሚሊዮን ማቲዎስን እንኳን ደህና መጡ ብለዋል ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.