የዓለም የዱር እንሰሳት ፕሮግራም አመታዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች የአዲስ አበባ ከተማን ሁሉን አቀፍ የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው
የዓለም የዱር እንሰሳት ፕሮግራም አመታዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች የአዲስ አበባ ከተማን ሁሉን አቀፍ የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው።
የዓለም የዱር እንስሳት ፕሮግራም አመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ መጀመሩ ይታወቃል።
በጉባኤው ከ38 ሀገራት የተውጣጡ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የዘርፉ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ታድመዋል።
የጉባኤው ታዳሚዎች ከምሽት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ ሁሉን አቀፍ የልማት ስራዎች እየጎበኙ ይገኛሉ።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.