በ1ኛ እና 2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ስራዎች
342 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ ፣
185 ኪ.ሜ የተሽከርካሪ መንገድ ፣
241 ኪ.ሜ የሳይክል መንገድ ፣
101 የህፃናት መጫወቻዎች ፣
155 የስፓርት ማዘዉተሪያዎች ፣
153 ዘመናዊ ፓርኪንግ እና ተርሚናሎች ፣
210 የሕዝብ መፀዳጃዎች ፣ እንዲሁም
ዘመናዊ የመንገድ መብራቶች ፣ በርካታ የህዝብ መገልገያ እና መዝናኛ ቦታዎች ፣ የሕዝብ አገልግሎት መስጫ መሰረተ ልማቶች ፣ ተገንብተዉ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.