‎በኢሬቻ በዓል በሆረ ፊንፊኔ የአባ ገዳዎች እና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

‎በኢሬቻ በዓል በሆረ ፊንፊኔ የአባ ገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች ምርቃት

ፈጣሪ ሆይ በእቅፍህ ስር ጠብቀን
‎ፈጣሪ ሆይ በትከሻህ ተሸከመን
‎ይህ በዓል የስኬት ይሁን
‎ገዳችን የሰላም ገዳ ይሁን
‎ይህ ጉባዬ የሰላም ይሁንልን
‎ኢሬቻ የሰላም ኢሬቻ የእውነት ነው
‎አንድነት የሰላም አንድነት ነው
‎ሰምምነቱ የሰላም ስምምነት ነው
‎ኢሬቻ የሰላም ይሁን
‎ፀደይ እጩ ነው እጩውን አሳካላት
‎ኢሬቻ ሰላም ነው፤ በሰላም አውለህ በሰላም አስገባን
‎ከመልካም ጋር አውለን
‎ከሰላም ቤት የመጣነው በሰላም ቀዬ አስገባን
‎ሰው ሰላም ይሁን
‎ከብቶች ሰላም ይሁኑ
‎አገራችንን ሰላም አድርግልን
‎ከክፉ ጦርነት ሰውረን
‎የተጣላን አስታርቅልን
‎‎ቀዬአችን አማን ይሁን
‎ከክፉ ጠብቀን
‎ደግ ደጉን አምጣልን
‎ኢትዮጵያን ሰላም አድርጋት
‎አካባቢውን ሰላም አድርግ
‎ከሰላምና እውነት ጋር አውለን
‎ዓመቱን የሰላም ይሁን
‎ዘመኑ የእድገት ይሁን


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.