አዲስ አበባ ሆረ ፊንፊኔ በታላቅ ድምቀት ለማክበ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አዲስ አበባ ሆረ ፊንፊኔ በታላቅ ድምቀት ለማክበር ዝግጅቷን አጠናቃለች!

በኮሪደር ልማት በተዋበችዉ ፣ በደመቀችዉ ፣ የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የጋራ መኖሪያ ቤት ፣ የአደባባይ ክብረ በአሎቻችን ተጨማሪ ድምቀት ፣ ለበአሉ ታዳሚያን ፣ ለ ቱሪስቶች የበለጠ ምቹ እና ሳቢ  በሆነችዉ አዲስ አበባ ፣ ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በታላቅ ድምቀት ዝግጅቷን አጠናቃለች።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.