.png)
የኢሬቻ ዋዜማን በማስመልከት የተዘጋጀው የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀዉ የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ ተከፍቷል፡፡
በኤክስፖ አና ባዛሩ የተለያዩ የባህል አልባሳት እና ጌጣጌጦች፣የተለያዩ የግብርና ምርቶች እና ሀገር በቀል የኢንዱስትሪ ምርቶች ቀርበዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥረር አባይ፣ በኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ሳዳት ነሻን ጨምሮ ተጋባዠ እንግዶች ተገኝተዋል።
AMN
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.