.png)
በመዲናዋ የመጀመሪያው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ!
በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ የመጀመሪያውና እጅግ ዘመናዊ የሆነዉ የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በምክትል ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፣ በከንቲባ አዳነች አበቤ በይፋ ተመርቋል፡፡
አዲሱ የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ምን አካቷል?
ባለ14 ወለል ህንፃ
2 ዘመናዊ ሲኒማ ቤቶች
የቲያትር አዳራሽ
3 የተለያዩ አዳራሾች
ሆቴል እና ሪስቶራንት
ዘመናዊ ካፍቴሪያዎችና የፓርኪንግ አገልግሎት
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.