
አቶ ሃፍታይ ገብረግዚያብሔር ከቀድሞ የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ከነበሩት ከወ/ሮ እናትዓለም መለሰ ጋር የስራ ርክክብ አደረጉ
አዲስ የተሾሙት የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃፍታይ ገብረግዚያብሔር ከቀድሞ የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ከነበሩት ከወ/ሮ እናትዓለም መለሰ ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል
በዛሬዉ ዕለት በተደረገዉ የስራ ርክክብ በሚኒስትር ማእረግ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ክብርት እናትዓለም መለሰ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ የሆኑት አቶ ሃፍታይ ገብረግዚያብሔር የመልካም የስራ ዘመን ምኞታቸዉን የተለዋወጡ ሲሆን ቢሮዉም ለሁለቱም ተሿሚዎች መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላቸዉ ተመኝቷል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.