የዘንድሮዉ የመስቀል ደመራ በዓል በርካታ ህዝብና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የዘንድሮዉ የመስቀል ደመራ በዓል በርካታ ህዝብና ቱሪስቶች በተገኙበት እጅግ ባማረ እና በደመቀ መልኩ በመስቀል አደባባይ ተከብሯል !

በዓሉ በደምቀት፣ እሴቱን ጠብቆ  እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ አካላት ሁሉ ምስጋና ይገባችሁል።

መልካም በአል
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.