.png)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢኔርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢኔርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ማርያኖ ግሮሲ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይቱን ያደረጉት በሩሲያ እየተከናወነ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን መሆኑ ታዉቋል ።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.