
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል ። በዚህም መሰረት:-
(1) አቶ ሐፍታይ ገብረእግዚያብሔርን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ፣
(2) አቶ ሙሉነህ ደሳለኝን የቄራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅ ፣
(3) አቶ ዋለልኝ ደሳለኝን :የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ም/ኃላፊ .
(4) ወይዘሮ ነስትሆ አብዲ ኮይሬን :-የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ፅ/ቤት ኃላፊ
በመሆን ተሹመዋል::
መልካም የስራ ዘመን!
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.