.png)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ "1 ሺህ 671 ያህል ቤቶች በመገንባት ለነዋሪዎች ማስረከባቸዉን ገለፁ።
በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የተገነቡ እና ዛሬ ርክክብ የተደረገባቸዉ እነዚህ ቤቶች፦
👉ለአገር ባለውለታዎች ፣
👉ለአረጋውያን፣ ለአካል ጉዳተኞች፣
👉ለከፋ ማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ
👉በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ
👉በወንዝ ዳርቻዎች ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎት የሚዉሉ ናቸዉ።
በተጨማሪም የቤት ግንባታዎቹ አብሮነትን እና ጉርብትናን የሚያጠናክሩ ሲሆኑ፦
👉የህፃናት መጫዎችን
👉የስፓርት ማዘዉተሪዎችን ያካተቱ
👉በአጠቃላይ ንፁህና የሰው ልጅ የሚገባውን የከበረ የአኗኗር ዘይቤ የሚያዳብሩ ናቸው።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.