ኢትዮዽያ ችላለች !

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ኢትዮዽያ ችላለች !

ኢትዮዽያ የድል አድራጊዎች ፣ የአሸናፊዎች ምድር !
መላዉ አዲስ አበባ ለዳግማዊዉ የአድዋ ታላቅ ድል ክብር ከሌሊት አንስቶ  ወደ መስቀል አደባባይ በከፍተኛ የድል አድራጊነት ስሜት በነቂስ እየተመመ ይገኛል። 

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

#ሕዳሴ  #GERD #Ethiopia #AddisAbaba.


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.