
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው።
"በህብረት ችለናል " በሚል መርህ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.