የታላቁን የህዳሴ ግድብ መጠናቀቁን ምክንያት ማድ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የታላቁን የህዳሴ ግድብ መጠናቀቁን ምክንያት ማድረግ በተዘጋጀው የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በርካታ የመዲናዋ ነዋሪዎች ከንጋቱ 11:00 ጀምሮ በመስቀል አደባባይ ተገኝተዋል።

#በህብረት_ችለናል!!

ነዋሪዎች የአባይ ግድብ መጠናቀቁ የሚያበስሩ፤  ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠውን   ዘርፈ ብዙ ጥቅም የሚገልፁና  አንድነትን፣ አብሮነትን እና ድል አድራጊነትን የሚያሳዩ የተለያዩ መልዕክቶችን እያሰሙ በጋራ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየሰሩ ይገኛሉ።

በህብረት ችለናል በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የከተማው ከፍተኛ አመራርችን ጨምሮ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.