
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በሁሉም የምገባ ማእከላት በአሉን አስመልክቶ የማአድ ማጋራት መርሀ-ግብር ተከናወነ።
በዚህ መርሀ-ግብር ላይ የፌደራል ትራንስፖርት ሚንስትር ሚኒስቴር ዶክተር አለሙ ስሜ፣ የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ምስክር ነጋሽ፣የአዲስ አበባ ምገባ ማእከላት ኤጀንሲ ሀላፊዎች በክፍለከተማው ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ሀላፊ አቶ አደፍርስ ኮራን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት ሀላፊዎች ተገኝተው መአድ አጋርተዋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.