
አዲስ አመትን ከወገኖቻችን ጋር !
ወትሮም እንደምናደርገዉ አዲስ አመትን በከተማችን በሚገኙ 26 የምገባ ማዕከላት ጧሪ ፣ ደጋፊ ከሌላቸዉ አቅመ ደካምች ፣ በጉብዝናቸዉ ወራት ለአገራቸዉ ዉለታ ከዋሉ አረጋዉያን ፣ የአካል ጉዳተኞች እና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ተጋላጭ ከሆኑ ወገኖቻችንን ጋር መአድ ማጋራት አብረን አክብረናል ።
መልካም አዲስ አመት
ፈጣሪ ኢትዮዽያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.