የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼህ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼህ መሃሙድን ዛሬ ጠዋት አግኝቼ የጋራ ፍላጎት ባለን ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።

በቀጠናችን ፀጥታ እና መረጋጋት ብሎም ልማትን ለማረጋገጥ ያለንን ፅኑ አቋም በድጋሜ አረጋግጠናል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.