ዛሬ ጠዋት የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ጠዋት የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርድትን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብዬ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።

በሁለቱ ሀገሮቻችን ትብብራችንን ለማጠናከር እና የጋራ ቅድሚያ የምንሰጣቸው ጉዳዮችንም ተመልክተናል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.