.png)
መላዉ ኢትዮዽያዊን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!!
የፅናታችን ፣ የላባችን ፣ የደማችን ፣ የጥረታችን ዉጤት ፣ የዘመናት ቁጭታችን መደምደሚያ ፣ የብልፅግናችን መሰረት ፣ የአይበገሬነታችን ምልክት ለሆነዉ የታላቁ ህዳሴ ግድባችን ምረቃ እንኳን አደረሰን!!
ባንድነት ስንቆምና ስንተባበር የማችለዉም የለም !!
ፈጣሪ ኢትዮዽያና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.