አገሩን ወዳድ እንዲሁም በኢትዮዽያ የኪነጥበብ ታ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አገሩን ወዳድ እንዲሁም በኢትዮዽያ የኪነጥበብ ታሪክ ዉስጥ ጉልህ ስፍራ የነበረዉ አርቲስት ደበበ እሸቱን የአስክሬን ሽኝትና የአበባ ጉንጉን የማኖር ስነ-ስርአት በብሔራዊ ቴአትር አከናዉነናል።

አርቲስት ደበበ እሸቱ በዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ እና መልካም ስብእናዉ ምንጊዜም ስናወሳዉ እንኖራለን።

ለቤተሰቦቹ ፣ለወዳጆቹ፣ ለሙያ አጋሮቹ እና ለመላዉ የጥበብ ወዳጆች ሁሉ መፅናናትን እንዲሰጥ እመኛለሁ!
ፈጣሪ አምላክ ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.