በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻራ ያሳረፈው አርቲስት ደበበ እሸቱ በማረፉ ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል።

ደበበ እሸቱ ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ቴአትርና ፊልም ዕድገት ፋና ወጊ ከሆኑት ልሂቃን አንዱ ነው። 

ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ በጽናት እንድታሳካ በኪነ ጥበብ ተሰጥዖው ያበረከተውን ሚና ዘወትር ስናስታውሰው እንኖራለን።

ፈጣሪ ነፍሱን ያሳርፍ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  አሕመድ (ዶ/ር)

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.