ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዐቢይ አሕመድ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብልፅግና ምክርቤት አባላት የተጎበኘ የወንዝ ዳርቻ ልማት እና የፒያሳ መልሶ መልማት ፕሮጀክቶች በምስል

“ እኛ የምንወደዉ ሀገር ፣ የምንቆምለት ሀገራዊ ዓላማ እና ሕልም አለን !”
የምንገነባዉ ሀገር፣ የምንገነባዉ ከተማ አለን ፣ ባለፉት የለዉጥ አመታትም ይህንኑ በተግባር አረጋግጠናል ።
ማምሻዉን ለብልፅግና ፓርቲ የምክር ቤት አባላት ካስጎበኘናቸዉ የልማት ስራዎች መካከል ።
#Ethiopia # AddisAbaba #prosperity
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.