.png)
የባህር በር የሌላቸውን ሀገራት ፍትሃዊ ተሳትፎ የሚገድበው የአለም የንግድ ስርዓት መሻሻል እንዳለበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ፡፡
በተላያዩ አህጉራት የሚገኙና የባህር በር የሌላቸው ከ30 በላይ የሚሆኑ ሀገራት የከፋ የኢኮኖያዊ ተግዳሮት እየገጠማቸው ይገኛል፡፡ ከዚህም የተነሳ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒትር አቢይ አህመድ(ዶ/ር) የባህር በር ጉዳይ ቅንጦት ሳይሆን የህልውና ጉዳይ እንደሆነ በተደጋጋሚ ሲያነሱ ተደምጠዋል፡፡
በተባበሩት በንግስታት የባህር በር የሌላቸው ታዳጊ ሀገራት ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሀሳብ እንዲህ በማለት ነበር አድናቆት ም በተሞላበት መንገድ ያጠናከሩት፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.