የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነውና ዛ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነውና ዛሬ የተመረቀዉ ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች ምን አካቶ ይሆን?

✔️ፕሮጀክቱ በአገሪቱ  ዘመናዊ የአገር ግንባታ ሂደት ከፍተኛ ሚና ያላቸው ተቋማት የሚገኙበት ነዉ
 
✔️የህዝብ እንደራሴዎች መቀመጫ

✔️የምሁራን አምባ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መገኛ ፣

✔️በአገሪቱ የመጀመሪያው የህክምና ተቋም የካቲት 12 ዘመናዊ ሆስፒታል መገኛ

✔️የመጀመሪያው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ሙዚየሞችና የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማትና እንዲሁም የከተማዋ  የእደ ጥበብ ውጤቶች ልህቀት ማዕከል የሆነው ሽሮሜዳ መገኛ

✔️በአጠቃላይ በርካታ ግዙፍ መንግስታዊና ታሪካዊ ተቋማት የሚገኙበት መስመር የሚሸፍን እና 314 ሄክታር ስፋት ያለው መሬት ለምቷል

✔️ቀድሞ 32 ሜትር  ወደ 42 ሜትር መንገዱ ሰፍቷል
 
✔️3 ሜትር ስፋት ያለው የብስከሌት መንገድ

✔️11 የታክሲ እና የአውቶቡስ መጫኛና ማውረጃዎች

✔️20 አረንጓዴ ቦታዎች

✔️2 ፕላዛዎች

✔️10 ደረጃቸውን የጠበቁ የህጻናት መጫዎቻ

✔️7 ዘመናዊ የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች

✔️9 መጸዳጃ ቤቶች
 
✔️ከ5-13 ሜትር ስፋት ያለው 11.4 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ
 
✔️2 (1 ዘመናዊ ሞልን ያካተተ በመንግስትና የግል አጋርነት እየተገነባ ያለ ተርሚናሎች እና 11 የታክሲ/ባስ መጫኛና ማውረጃዎች
✔️7 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
 
✔️417 ስማርት ፖሎች
 
✔️ ከ15 ሺ ለሚበልጡ ዜጎች ጊዚያዊ እና ቋሚ የስራ እድል 

✔️ በአዲስ የተሰሩ  770 ሱቆች በመጨመር  1521 ሱቆች አካቷል

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.