.png)
ዛሬ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት የተደረጉት የአራት ኪሎ የገበያ ማዕከላት፣ የመኪና ማቆሚያዎች እና ፕላዛዎች ለህዝባችን የላቀ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳ ያላቸው ናቸው።ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ እንደገሉፁት በመዲናዋ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ መሆኑን ገልጸዋል።
በዚህ በአንድ ዓመት ውስጥ በከፍተኛ ወጭ ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት የሆኑት የልማት ፕሮጀክቶች የዚሁ አካል መሆናቸውን ጠቅሰዋል።
ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት የሆኑት ፕሮጀክቶች ለ500 ሰዎች የሥራ ዕድልም መፍጠራቸውም ተገልጿል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.