እስከ 9 ሰዓት ድረስ 648 ነጥብ 4 ሚሊየን ች...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እስከ 9 ሰዓት ድረስ 648 ነጥብ 4 ሚሊየን ችግኞች ተተክለዋል

በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐ ግብር እየተከናወነ ይገኛል፡፡

እስከ 9 ሰዓት ድረስ 648 ነጥብ 4 ሚሊየን ችግኞች ተተክለዋል፡፡

27 ሚሊየን ሰዎች ደግሞ በመርሐ ግብሩ ተሳትፈዋል፡፡

በእስካሁኑ ሒደትም የዕቅዱን 93 በመቶ ማሳካት ተችሏል፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.