
እስከ ቀኑ 7 ሰዓት ድረስ 517 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ተተክለዋል
በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በተያዘው የዛሬው ዕለት መርሐ ግብር እስከ እኩለ ቀን ድረስ 517.3 ችግኞች መተከላቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገልጸዋል።
በተከላው 21.6 ሚሊዮን ሰዎች መሳተፋቸውን የጠቀሱት ሚኒስትር ዴኤታው፣ በቀሪው ጊዜ ታቀደውን ለማሳካት ሁሉም ሊረባረብ ይገበዋል ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.