የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የኢዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በመሆን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.