.png)
“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ዛሬ ማለዳ ከኮሚዩኒኬሽን እና ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በቀበና ወንዝ ዳርቻ ችግኝ ተክለናል።
የሚዲያ እና የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች በኢትዮጵያውያን በጎ የሆነን ሀሳብ የምታሰርፁ ናችሁና አሁንም ስራችሁን እንድታጠናክሩ እላለሁ ።
ዛፍ መትከል የዛሬ ብቻ ሳይሆን የነገም ተስፋችን እንዲሁም የምግብ ዋስትናችንን ለነገው ትውልድ የምናረጋግጥበት በመሆኑ በዛሬው መረሀ ግብር የተሳተፋችሁ ችግኝን ከመትከል ባሻገር መልካም ሀሳብ የምታሰርፁ ናችሁና ትውልድን የማነፅ ስራ እንድትሰሩ አደራ እላለሁ ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.