.png)
በኢትዮጵያ እና ጣሊያን የጋራ አዘጋጅነት የተሰናዳው ሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተገኙት የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን የ#አረንጓዴ ዐሻራችንን አሳርፈናል።
ይኽ ተግባር ለፈተና የማይበገር እና ዘላቂ የምግብ ሥርዓት በመገንባት ሂደት የድነና እና የአካባቢ ጠባቂነትን ቀዳሚ ሚና የሚገልጽ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.