የኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ኢትዮ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ኢትዮጵያ በጋራ ከምታዘጋጀው ከሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ አስቀድሞ ለሁለትዮሽ ውይይት ተቀብያለሁ።

ውይይታችን በሁለትዮሽ ግንኙነታችን እና የጋራ ፍላጎት በሆኑ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር።

   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  አሕመድ (ዶ/ር)

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.