
የአፍሪካ የፖለቲካ ርዕሰ መዲና እና የአለም ሶስተኛዋ የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው ከተማችን አዲስ አበባ ከሐምሌ 20 እስከ 22 ሁለተኛውን የተመድ የምግብ ስርዓት ጉባኤ +4 (UNFSS+4) በታላቅ ድምቀት ታስተናግዳለች።
ጉባኤዉ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ ።
ፈጣሪ ኢትዮዽያንና ህዝቦቿን ይባርክ !
Addis Ababa, the political capital of Africa and the third-largest diplomatic hub in the world, will host the Second UN Food Systems Summit +4 (UNFSS+4) from July 27 to 29, 2025.
On behalf of the City Administration and the entire residents of Addis Ababa, I would like to extend my warmest wishes for a successful and productive undertakings of the Summit.
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.