“ወንድሜ ሀሰን ሼህ መሃሙድ ኢትዮጵያ በክብር በ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

“ወንድሜ ሀሰን ሼህ መሃሙድ ኢትዮጵያ በክብር በምታስተናግደው የሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ አስቀድሞ እንኳን በደህና መጡ።

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ጥልቅ መሠረት ያለው ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ትስስርን ይጋራሉ። ይኽን ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር መሥራታቻንን እንቀጥላለን”።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.