.png)
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሰራተኞች አመታዊ የሥራ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት አድርገዋል።
የጽሕፈት ቤቱን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ እንዲሁም ሀገራዊ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ ተካኺዷል።
ከውይይቱ በኋላም የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አካል የሆነና ለማኅበረሰብ አገልግሎት እና ጤና ያላቸውን አቋም የሚያሳይ የደም ልገሳ አካሂደዋል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.