አብረን አቀድን ፣ አብረን ሰርተን፣ አብረን ውጤ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አብረን አቀድን ፣ አብረን ሰርተን፣ አብረን ውጤቱን አምጥተናል !

ባለፉት ቀናት ስናካሂድ የነበረው የከተማችን የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት አጠናቅቀናል። 

በግምገማችንም የተመዘገቡ  አበረታች ውጤቶችን በማላቅ እና  የተለዩ ድክመቶችን በማረም በቀጣይ የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ተግባብተናል ።

 ከተማችን በሁሉም ዘርፍ ለነዋሪዎቿ ምቹ ፣ ሀገራዊና አህጉራዊ ብሎም አለምአ ቀፋዊ ሚናዋን በብቃት የምትወጣ ፤ ስሟና ግብሯ የተናበበ ከተማ እንድትሆን የጀመርነዉን ልማት በጥራት፣ በስፋትና በፍጥነት አጠናክረን እንደምንቀጥል ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን፡፡

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ !

     ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.