ጤናዉ የተጠበቀ ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናል...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጤናዉ የተጠበቀ ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመዉ ብልፅግና ወሳኝ ነዉ።

ዛሬ ማለዳ  መላዉ አመራራችን  ከ2017 አመታዊ የስራ ግምገማችን እና እቅድ ዉይይት ጎን ለጎን የማስ ስፓርት አከናዉነናል ።

በትጋት ወደ ስኬት!
ፈጣሪ ኢትዮዽያንና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.