በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰብሳቢነት የሚ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ እቅድን ለሁለተኛ ተከታታይ ቀን እየገመገመ ይገኛል። የየዘርፉን ሁኔታ የተመለከቱ ሃሳቦችም ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።

The Council of Ministers continued its review of the 2018 National Development Plan for a second day, chaired by the Prime Minister, during which sector-specific reflections on the plan were discussed.

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.