ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኩላሊት ታማሚዎች...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኩላሊት ታማሚዎች እጥበት የሚውል 20 ማሽኖችን እና 10 ዘመናዊ አልጋዎችን ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ለሚኒሊክ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል አስረከበ።

በተጨማሪም  ለ180 ታካሚዎች ለ3 አመት የሚሆን የዳያሊስስ ግብዓቶች ከወንበሮች ጋር ድጋፍ አድርጓል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.