.png)
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በመስጠት ተጠናቀቀ ::
በ3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቡትን የተለያዩ ሹመቶች አፅድቋል።
በዚህም መሰረት
1-አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን :-በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ፍይናስ ቢሮ ሃላፊ መሆናቸውን ለምክር ቤቱ እንዲያውቀው ተደርጓል::
2. አቶ ኦልያድ ስዮም :-የከተማ ቦታ ማስለቀቅ ጉዳዮች እና ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል ።
3-አቶ መኮንን ያኢ :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ ሆነው ተሹመዋል ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.