3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉበዔውን 2ኛ ቀን ውሎ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን  ውሎው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ  በሙሉ ድምፅ አፅድቋል::

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.