የ2017 በጀት ዓመት ሪፖርት እና የ2018 በጀ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የ2017 በጀት ዓመት ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች ምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ድምፅ ፀደቀ፡፡

በ3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2017 በጀት ዓመት ሪፖርት ምክር ቤቱ አባላት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበት 

 የ2017 በጀት ዓመት ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች የተሰጡ ምላሾችን አካቶ የምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ድምፅ  ፀድቋል ።

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.